ይህ ዌብሳይት በመሰራት ላይ ነው ... ዌብሳይቱና አገልግሎቶቹ ላይ አስተያየቶን ከግርጌ ባለው ፎርም ይላኩልን .. እናመሰግናለን ።
በግሩሜ ዶት ኮም አማካኝነት የተለያዩ ፕሮጀክቶችን እየሰራን እንገኛለን። ከነዚሀም በዋናነት የሚከተሉት ይገኙበታል
ዝርዝር :
girume.com የተጀመረው አወንታዊ ለውጥ ለማምጣት ነው። አላማችን ሁሉንም ነገር ከነበረው በተሻለ ሁኔታ መተው ነው። ይህ በመረጃ ልውውጥ፣ በግንኙነቶች ልማት እና የተለያዩ ሀሳቦችንና ኢንቨስትመንቶችን በመተግበር ነው። የአስደናቂ ቡድናችን አባል ለመሆን ፍላጎት ካሎት፣ ይህን ለማድረግ ከምንም በላይ እንቀበላለን። ከእኛ ጋር ለመገናኘት በትህትና የሚከተለውን ቅጽ ይሙሉ።
We meet every Saturday at 9:00 to discuss different issues , location will be announced every week. if you are intereseted to join, pls call us +251-921-333-813
Call Nowበተደጋጋሚ የሚጠየቁ ጥያቄዎች
የዚህ ዌብሳይት አላማ ሁሉንም ያማከለ የሰዉ ህይወትን የተሻለ የሚያደረጉ መረጃዎች መለዋወጥ ማስቻል ፣ በጋራ መስራት የሚፈልጉ ሰዎች የሚገናኙበት ፣ አዳዲስ ስራዎች የሚተዋወቁበት ነው
በእኛ በኩል ሁላችንም ጾታ ፣ ቋንቋ ፣ የት/ት ደረጃ፣ የፖለቲካ አመለካከት ሳይለያየን አብረን መስራትና ህይወታችንንና የሌሎችን ህይወት የተሻለ ማድረግ እንችላለን፡፡ በዚህም መሠረት በየትኛም መንገድ ሀሳብ ከመስጠት ጀምሮ የተያዩ ፕሮጀክቶችን ይዞ በመምጣት አብረን መስራት እንችላለን፡፡ የታዘቧቸውን ችግሮችና መፍትሄ ሀሳቦች በመጻፍ፣ ያነበባቸውን እና ሌሎች ቢያነቡት ይጠቀማሉ የሚሏቸውን መጽሀፍ በመጠቖም ወይም አጭር ጽሁፍ በመላክ ፣ አዳዲስ ሐሳቦችን መረጃዎችን በማካፈል ከእኛ ጋር አብረው መስራት ይችላሉ፡
በአሜ ል ፣ በስልክ፣ Cmtact Us Page ፣ ከስር ባለው ቻት ፣ በቴሌግራም ሊያገኙን ይችላሉ
እኛን ለማገዝ በማሰቦ እጅግ በጣም እናመሰግናለን ፣እኛ ከሁሉ በላይ ትልቁ ግባችን የሰው ህይወት ከዛሬ ነገ የተሻለ የሚሆንበትን መንገዶች መጠቆምና አብሮ መስራት ነውና በዚህ ዙርያ እየሰራን ባሉት ፕሮጀክቶች ወይም አዲስ ሀሳቦች አብረን ብንስራ ደስ ይለናል።በዚህ በመለስ ያሉንን የማስተባበር ስራዎች በገንዘብ ለመደገፍ ፍላጎቱ ካለ .: ይህ ደግሞ ይበረታታል .. ለማንኛውም በነዚህ መንገድ አግኙን.፡
የዚህ ዌብሳይት አላማ ሁሉንም ያማከለ የሰዉ ህይወትን የተሻለ የሚያደረጉ መረጃዎች መለዋወጥ ማስቻል ፣ በጋራ መስራት የሚፈልጉ ሰዎች የሚገናኙበት ፣ አዳዲስ ስራዎች የሚተዋወቁበት ነው
© Copyright 2023 girume.com All rights reserved.